የውርጃ እንክብሎች አይነትና ጥቅማቸው

ሁለቱንም አይነት የውርጃ እንክብሎች አንድ ላይ መውሰድ እና ሚሶፕሮስቶልን ለብቻው መውሰድ ልዩነቱ ምንድን ነው?

ሁለቱም ምርጫዎች ውጤታማ ናቸው፡፡ ነገር ግን ለማግኘት እና ለመግዛት ከተቻለ ሁለቱንም አይነት የውርጃ ዕንክብሎች በአንድ ላይ መጠቀም የመጀመሪያ ምርጫሽ ሊሆን ይገባል፡፡


References

This website may require anonymous cookies and various third party services to function properly. You can read our Terms & Conditions and Privacy Policies. By continuing to use this site you are giving us your consent to do this.