የውርጃ እንክብሎች አይነትና ጥቅማቸው

ሚሶፕሮስቶል ምን ያህል ውጤታማ ነው? ሚሶፕሮስቶል +ሚፌፕሪስቶን ሲሆንስ ምን ያህል ውጤታማ ይሆናል?

98 ከ 100 የሚሆኑ ሴቶች ሚሶፕሮስቶል +ሚፌፕሪስቶን ውህደት ሙሉ ለሙሉ ውርጃ ያካሂዳሉ፡፡ 95 ከ 100 የሚሆኑ ሴቶች ሚሶፕሮስቶል ብቻ ሙሉ ለሙሉ ውርጃ ያካሂዳሉ፡፡


References

This website may require anonymous cookies and various third party services to function properly. You can read our Terms & Conditions and Privacy Policies. By continuing to use this site you are giving us your consent to do this.