የውርጃ እንክብሎችን እነማን መጠቀም ይችላሉ?

ከዚህ በፊት የውርጃ እንክብል ተጠቅሜ ከነበረ አሁን ላይ ውጤታማነቱ ይቀንስ የሆን?

በጭራሽ! ሁሉም እርግዝና የተለየ ክስተት ነው፡፡ ምን አልባት ከዚ በፊት የውርጃ እንክብል ተጠቅመሽ ከነበረ አሁን በድጋሜ ለሆነው ላልተፈለገ እርግዝና ከመደበኛው ተጨማሪ መጠን ያለው እንክብል መውሰድ አይኖርብሽም፡፡


References

This website may require anonymous cookies and various third party services to function properly. You can read our Terms & Conditions and Privacy Policies. By continuing to use this site you are giving us your consent to do this.