የውርጃ እንክብሎችን እነማን መጠቀም ይችላሉ?

ከዚህ ቀደም በቀዶ ጥገና ወልጄ ከነበረ የውርጃ እንክብል ብወስድ ጉዳት ያስከትልብኝ ይሆን?

በፍፁም! ከዚህ በፊት በቀዶ ጥገና ወልደሽ እንኳን ቢሆን በመጀመሪያዎቹ የእርግዝና ቀናት የውርጃ እንክብል መውሰድ ምንም ጉዳት አያስከትልም፡፡


References

This website may require anonymous cookies and various third party services to function properly. You can read our Terms & Conditions and Privacy Policies. By continuing to use this site you are giving us your consent to do this.