የውርጃ እንክብሎችን እነማን መጠቀም ይችላሉ?

የደም ማነስ ችግር ካለብኝ የውርጃ እንክብል መውሰድ እችላለው?

በውስጥሽ ደም ማነስ ችግር ወይም የደም ብረት ንጥረነግር እጥረት ካጋጠመሽ በአቅራቢያሽ በፈለግሽው በ 30 ደቂቃ ውስጥ ሊደርስ እና ሊረዳሽ የሚችል የጤና ባለሙያ ልታዘጋጂ ይገባል፡፡ የደም ማነስ ችግርሽ ከፍተኛ ከሆነ የውርጃ እንክብል ከመውሰድሽ በፊት ወደ ዶክተር በመሄድ የምክር አገልግሎት ማግኘት ይኖርብሻል፡፡


References

This website may require anonymous cookies and various third party services to function properly. You can read our Terms & Conditions and Privacy Policies. By continuing to use this site you are giving us your consent to do this.