የውርጃ እንክብሎችን እነማን መጠቀም ይችላሉ?

የውርጃ እንክብል ከወሰድኩ በኃላ እንኳን አሁንም እርግዝናዬ እንደቀጠለ ቢሆን የምወልደው ልጅ ከውልደት ጋር የተያያዙ ችግሮች ያጋጥሙት ይሆን?

ከዛ በጥናቶች እንደተገኘው ሚፌፕሪስቶን በተባለው የውርጃ እንክብል እና ከውልደት ጋር በተያያዙ ተከታይ ችግሮች መካከል ምንም ግንኙነት አልተገኘም፡፡ ነገር ግን ሚሶፕሮስቶል የተባለው የውርጃ እንክብል አነስ ያለ የውልደት ተያያዥ ችግሮች መጠን መጨመርን ያስከትላል፡፡ የወሰድሽው የውርጃ እንክብል ሚሶፕሮስቶል ከሆነ እና እስከ አሁን እርግዝናሽ ካልተቋረጠ ቀስ በቀስ የሆነ ውርጃ ወይም ሙሉ ያልሆነ ውርጃ ሊገጥምሽ ይችላል፡፡ እንደዚህ አይነት ሁኔታ ካልተፈጠረ ግን የተለያዩ የውልጃ ጊዜ ችግሮች የመፈጠሩ ሁኔታ በ 1% ይጨምራል(ከመቶ በ አንድ ህፃን ላይ)


References

This website may require anonymous cookies and various third party services to function properly. You can read our Terms & Conditions and Privacy Policies. By continuing to use this site you are giving us your consent to do this.