የውርጃ እንክብሎችን እነማን መጠቀም ይችላሉ?

የሰውነቴ ክብደት ከፍተኛ ከሆነ ሌላ ተጨማሪ መጠን እንክብሎች መውሰድ ይኖርብኝ ይሆን?

በፍፁም! መጠቀም ያለብሽ ለሁሉም ሰው የሚመከረውን የእንክብል መጠን ብቻ ነው ጥናቶች እንደሚያመላክቱት የሰውነት ክብደት ወይም ከፍተኛ የውፍረት መጠን የመድሀኒቶቹን ስኬታማነት እንደማይቀንሰው ነው፡፡ ስለዚህ ተጨማሪ እንክብሎች ወይም የእንክብል መጠን መውሰድ አይኖርብሽም፡፡


References

This website may require anonymous cookies and various third party services to function properly. You can read our Terms & Conditions and Privacy Policies. By continuing to use this site you are giving us your consent to do this.