ስ ሇ ጽን ስ ማስ ወረ ድ ህ ክምና

Responsive image

በ ር ካታ ሀ ገ ራት የ ጽን ስ ማስ ወረ ድ ህ ጋዊነ ትን ና የ ጽን ስ ማስ ወረ ጃ እ ን ክብሌ አ ጠቃቀሞችን በ ተመሇ ከተ የ የ ራሳ ቸው የ ሆነ ህ ግ አ ሊ ቸው፡ ፡ የ ጽን ስ ማስ ወረ ድ ህ ጋዊነ ት ተግባ ራዊ በ ሆነ ባ ቸው ሀ ገ ራት ውስ ጥ አ ብዛ ኞቹ የ ህ ክምና ባ ሇሙያ ዎች ወይም ዶክተሮች እ ር ግዝና ው በ ተፈጠረ በመጀመሪ ያ ዎቹ 11 ሳ ምን ታት ውስ ጥ ሚፌፕሪ ስ ቶን ና ሚሶ ፕሮስ ቶሌን እ ን ዲጠቀሙ ይመክራለ፡ ፡ በመጀመሪ ዎቹ 11 ሳ ምን ታት ውስ ጥ የ ተፈጠረ ን ጽን ስ ሇማስ ወረ ድ የ ሚሞክሩ ከሆነ ሚሶ ፕሮስ ቶሌን እ ን ዲሁ ሇ ብቻው ከተጠቀሙም እ ጅጉን ውጤታማ ነ ው፡ ፡ የ ሚታዩ ት ምሌክቶችም ከላልቹ ባ ሕሪ ያ ት ጋር ተመሳ ሳ ይና ከላልቹ የ ጽን ስ ማስ ወረ ጃ ዘ ዴዎች በ በ ሇጠ መሌኩ ደህ ን ነ ቱ የ ተጠበ ቀና ውጤታማ ነ ው፡ ፡

ጽን ስ ን ሇማስ ወረ ድ የ ምን ጠቀምባ ቸው የ ህ ክምና ሂደቶች የ ማህ ጸ ን በ ር ን እ ን ዲሇጠጥና ማህ ጸ ን እ ራሱን እ ን ዲያ ኮማትር በማድረ ግ ጽን ሱን ወደ ውጪ እ ን ዲገ ፋ ማድረ ግ ይሆና ሌ፡ ፡

ሚሶ ፕሮስ ቶሌን በሚጠቀሙበ ት ወቅት የ መጀመሪ ያ ዎቹ እ ን ክብልች ወደ ሰውነ ትዎ ውስ ጥ በ ተሰ ራጩ ከ1 እ ስ ከ 2 ሰ ዓታት ጊዜ ውስ ጥ በ አ ብዛ ኛው ቁርጠትና የ ደም መፍሰ ስ ሉጀምር ዎት ይችሊ ሌ፡ ፡ የ ጽን ስ ማስ ወረዱ ሂደት የ መጨረ ሻ ዎቹን ሚሶ ፕሮስ ቶሌ እ ን ክብልች ከወሰ ዱ በ ኋሊ በ24 ሰ ዓታት ውስ ጥ ይከሰ ታሌ፡ ፡ አ ን ዳን ድ ጊዜም 24 ሰ ዓት ሳ ይሞሊው ሉከሰ ት ይችሊ ሌ፡ ፡

Responsive image
Responsive image

ከተቻሇም በ ፈሰሰው ደምዎ ውስ ጥ የ እ ር ግዝና ቲሹ (ስ ስ ሽፋን ያ ሇው ነ ገ ር) መኖራቸውን ማረ ጋገ ጥ የ ተሻ ሇ ነ ው፡ ፡ እ ነ ዚህም ሲታዩ ጥቁር ወይን የ መሰ ለና ወፈር ያ ሇ ሽፋን ያ ሊ ቸው ወይም ትን ን ሽ ክብ ከረ ጢት መሰ ሌ ዙሪ ያ ቸው በ ነ ጭ ቀሇም የ ተከበ ቡ ና ቸው፡ ፡ በ ጽን ሱ እ ድሜ ሊ ይ ተመስ ር ቶ እ ነ ዚህ ስ ስ ሽፋን የ መሰ ለ ነ ገ ሮች (ቲሹዎች) የ አውራ ጣታችን ን ጥፍር ሉያ ክለ ወይም ሉያ ን ሱ ይችሊ ለ፡ ፡ በ ፈሰ ሰው ደም ውስ ጥ እ ነ ዚህ ቲሹዎችን መሇ የ ት ከቻለ ጽን ስ ማስ ወረዱ ተጠና ቀቀ ማሇ ት ነ ው፡ ፡

ደራሲያን:

በዚህ ድረ ገጽ ላይ የቀረቡት ሁሉም ይዘቶች በብሔራዊ የፅንስ ማስወረድ ፌዴሬሽን፣ Ipas፣ የዓለም ጤና ድርጅት፣ ዲኬቲ ኢንተርናሽናል እና ካራፌም ስር ባሉ ደረጃዎች እና ፕሮቶኮሎች ተገዢ ሆነው በ HowToUseAbortionPill.org ቡድን የተፃፉ ናቸው።

ብሔራዊ የፅንስ ማስወረድ ፌዴሬሽን (NAF) በሰሜን አሜሪካ ውስጥ የፅንስ ማስወረድ አቅራቢዎች የሙያ ማህበር ሲሆን፣ ምርጫን በሚደግፍ እንቅስቃሴ ላይ ግምባር ቀደም የሆነ ማህበር ነው። በ HowToUseAbortionPill.org ላይ የሚገኘው ይዘት በ NAF ከተለቀቀው የ 2020 ክሊኒካዊ ፖሊሲ መመሪያዎች ጋር አብሮ የሚሄድ ነው።

Ipas5 ደህንነቱ የተጠበቀ ፅንስ ማስወረድ እና የእርግዝና መከላከያ እንክብካቤ ተደራሽነትን በማስፋፋት ላይ ብቻ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ ብቸኛ ዓለም አቀፍ ድርጅት ነው። በ HowToUseAbortionPill.org ላይ የሚገኘው ይዘት በ Ipas ከተለቀቀው የስነ-ተዋልዶ ጤና ክሊኒካዊ ዝመናዎች 2019 ጋር አብሮ የሚሄድ ነው።

የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ለዓለም አቀፍ የህዝብ ጤና ሃላፊነት ያለበት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ስር ያለ ልዩ ኤጀንሲ ነው። በ HowToUseAbortionPill.org ላይ የሚገኘው ይዘት በ WHO ከተለቀቀው የ 2012 ደህንነቱ የተጠበቀ ፅንስ ማስወረድ: ለጤና ስርአቶች የቴክኒክ እና የፖሊሲ መመሪያ ጋር አብሮ የሚሄድ ነው።

ዲኬቲ ኢንተርናሽናል በቤተሰብ ምጣኔ፣ በኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከያ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ፅንስ ማስወረድ ላይ ከፍተኛ ፍላጎት ባላቸው ትልልቅ ሃገራት ላይ ማህበራዊ ግንዛቤን ማሳደግ ባለው ኃይል ላይ ትኩረት ሰጥቶ ለመስራት በ 1989 የተቋቋመ ለትርፍ ያልሆነ ድርጅት ነው።

ካራፌም ሰዎች የልጆቻቸውን ቁጥር ለመገደብ እና እንደ ፍላጎታቸው አራርቆ መውለድ እንዲችሉ ለማገዝ ምቹ እና ሙያዊ የሆነ ፅንስ የማስወረድ እንክብካቤ እና የቤተሰብ ምጣኔን አገልግሎቶችን የሚያቀርብ የክሊኒክ ኔትዎርክ ነው።


References:

This website may require anonymous cookies and various third party services to function properly. You can read our Terms & Conditions and Privacy Policies. By continuing to use this site you are giving us your consent to do this.