ኪኒኑን ከመጠቀምዎ በፊት

ጽንስን በክኒኖች ከማስወረድሽ በፊት ሙሉ መረጃ ማግኘትሽን እና መዘጋጀትሽን አረጋግጪ።

1. የፅንስ ስሌት መሳሪያ
2. ትኩረ ት ሉሰ ጥባ ቸው የ ሚገ ባ ቸው ነ ገ ሮች
3. አ ጠቃሊ ይ ጠቃሚ ምክሮች
4. የደህንነት እቅድ መፍጠር
Pregnacy calculator

የፅንስ ስሌት መሳሪያ

የ ጽን ስ እ ድሜ ምን ያ ህ ሌ ሆኖት ይህ ን ን ህ ክምና ሉጠቀሙ ይችሊ ለ? ጥና ቶች እ ን ደሚያ መሇ ክቱት የ ጽን ስ ማስ ወረ ድ ህ ክምና ን ሇማካሄድ ቢበ ዛ ጽን ሱ የ 10 ሳ ምን ታት እ ድሜ ሉበ ሌጥ አ ይገ ባም፡ ፡ ይህ ን ን የ ጽን ስ እ ድሜ ስ ላትን በመጠም የ ጽን ሱን እ ድሜ ይወቁ፡ ፡ ( በ ድረ ገ ጹ ሊ ይ የ ተገ ሇ ጹትን በመጠቀም ትር ጉሙን ማግኘት እ ን ደምትችለ ምክር እ ሰጣሇሁ፡ ፡ )

የመጨረሻው የወር አበባሽ ከሚከተለው ጊዜ በፊት ወይም በኋላ ከጀመረ፦

14 ጁን 2024

አሁንም የጽንስ ማስወረጃ ክኒኑን ልታስቢበት ትችያለሽ

የአንቺ እርግዝና ከ 13 ሳምንታቶች በላይ ነዉ?

የ HowToUseAbortionPill protocol ፕሮቶኮል የታሰበዉ እስከ 13 ሳምንታቶች ድረስ ለሆናቸዉ እርግዝናዎች ብቻ ነዉ፡፡ ሆኖም ግን፣ የጽንስ ማስወረጃ ክኒኖች በሌላ ፕሮቶኮል አማካኝነት ቆየት ባሉ የእርግዝናዉ ጊዜያቶችም ሊወሰዱ ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ፣ የእኛን ወዳጆች በዚህ ዌብሳይት www.womenonweb.org ማግኘት ትችያለሽ ወይም በአንቺ ሃገር ዉስጥ የሚገኙ የጽንስ ማስወረድ አቅርቦቶች የበለጠ ለማወቅ ወደ እኛ ሃገር ገጽታዎች መሄድ ትችያለሽ፡፡

ትኩረ ት ሉሰ ጥባ ቸው የ ሚገ ባ ቸው ነ ገ ሮች

አ ጠቃሊ ይ ጠቃሚ ምክሮች

iconእንክብሎቹን ከመዉሰድሽ በፊት ምግብ ተመገቢ፡፡ እንክብሎችን በመጠቀም ጽንስ ማስወረድ ሂደት ዉስጥ ስታልፊ ሆድሽ ዉስጥ ምግብ መኖሩ የተሻለ ነዉ፡፡
iconበሂደቱ ሙሉ ቆይታ ወቅት ብዙ ዉሃ ጠጪ፡፡ በየጊዜዉ ዉሃ መጠጣትሽ ቁርጠቱ እንዲቀንስልሽ ይረዳሻል፡፡
iconከመጨማደድ (cramping) የሚመነጭ ህመም ለመቀነስ ሚሶፕሮስቶፖል ከመጠቀምዎ በፊት አይቡፕሮፊን (ibuprofen) ቢወስዱ መልካም ነው።.
iconበዚህ ሂደት ዉስጥ ስታልፊ እገዛ የሚያደርግ ግለሰብ ከአጠገብሽ መኖሩ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል፡፡
iconእ ን ክብለን ከወሰ ዱ በ ኋሊ ትኩስ ሻይ ወይም የ ሚመገ ቡትን ምግብ የ ሚያ ቀር ብሌዎትና እ ን ክብካቤ የ ሚያ ደር ግሌዎት ሰው ከእ ር ስ ዎ ጋር እ ን ዲሆን ቢያ ደር ጉ ጠቃሚ ነ ው፡ ፡
iconምናልባት የፅንስ ማውረድ ኪኒኖች ከወሰዱ በኋላ ድንገተኛ ሕክምና የሚያስፈልገው አደጋ ቢያጋጥምዎ የሚጠቀሙበት የደህንነት እቅድ አስቀድመው ያዘጋጁ።

የደህንነት እቅድ መፍጠር

እንደ ዓለም ጤና ድርጅት(ደብሊዉኤችኦ)፣ እንክብሎችን በመጠቀም ጽንስ ማስወረድ እጅግ በጣም ደህንነቱ የተጠበቀ ነዉ እና ችግሮች የሚያጋጥሙበት ሁኔታ አነስተኛ ነዉ፡፡ ሆኖም ግን፣ አስፈላጊ ከሆነ የሕክምና አደጋ ሁኔታ ታሳቢ አድርጎ ዝግጅት ማድረግ ጥሩ ነዉ፡፡ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ለደህንነትሽ እቅድ ማዉጣት እንዲረዳሽ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የእኛን ጥያቄዎች ግምት ዉስጥ አስገቢያቸዉ፡፡

ዋቢዎች፦

HowToUseAbortionPill.org HowToUseAbortionPill.org መሰረቱን በዩኤስ ካደረገ በ501c(3) ስር ከተመዘገበ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ጋር በሽርክና ይሰራል።
HowToUseAbortionPill.org HowToUseAbortionPill.org provides ይዘትን ላይ የተመሰረተ መረጃ ለመረጃነት አላማዎች እንዲያገለግል ብቻ የሚያቀርብ ከመሆኑ በቀር ከህክምና ድርጅት ጋር በሽርክና አይሰራም።

የተጎላበተው በ Women First Digital