ማስ ታወሻ ፡ የ ጽን ስ ማስ ወረ ጃ እ ን ክብልችን ከወሰ ዱ ከ2 ሳ ምን ታት በ ኋሊ የ እ ር ግዝና ምሌክት ሰጪ ሆርሞኖች በ ሰውነ ትዎ ውስ ጥ ስ ሇሚቆዩ የ እ ር ግዝና ምሌክቶች አ ሁን ም ሉታይብዎ ይችሊ ሌ፡ ፡ እ ነ ዚህ የ እ ር ግዝና ምሌክቶች ማሇ ትም የ ጡት ማበ ጥ፤ ማቅሇ ሽሇ ሽ፤ ድብር ት እ ና የ መሳ ሰ ለት የ ሚሰማዎት ከሆነ የ ህ ክምና ባ ሇሙያ ያ ማክሩ፡ ፡
ሉጠነ ቀቁባ ቸው የ ሚገ ቡ ነ ገ ሮች ጽን ስ በሚወር ድበ ት ወቅት ከሊ ይ የ ተዘ ረ ዘ ሩት ምሌክቶች የ ተሇመዱ ና ቸው፡ ፡ በ ን ቃት መከታተሌ ያ ሇ ብዎት ነ ገ ር ፡ –
የ ሚፈሰው የ ደም መጠን ፡በሁሇ ት ሰ ዓታት ውስ ጥ በ የ አ ን ድ ሰ ዓቱ ከጨር ቅ በ ተሰ ሩ ሁሇ ት ትሊ ሌቅ ማድረ ቂያ ወይም ሞዴሶ ችን የ ሞሊ ደም በ ተከታታይ የ ፈሰ ሰ ከሆነ ፤ አ ሁን ጽን ሱ መውረዱን ይገ ነ ዘ ባ ለ፡ ፡ በ ዚህ ጊዜም ከፍተኛ የ ደም ፍሰ ት ይኖረ ዋሌ ማሇ ት ነ ው፡ ፡
ከፍተኛ ህመም፡አ ይቡፕሩፌን ህመም ማስ ታገ ሻ ከዋጡ በ ኋሊ እ ን ኳን የ ሚሰማዎት ከፍተኛ ህመም የ ማይሻ ሻ ሌ ከሆነ የ ህ ክምና እ ር ዳት ያ ግኙ፡ ፡ ይህ አ ይነ ቱ ከፍተኛ ህመም የ ሚያ መሇ ክተው ከጽን ስ ማስ ወረዱ ሂደት በ ፊት መሇ የ ት ያ ሌተቻሇ የ ተጨና ገ ፈ እ ር ግዝና መኖሩን ና በማህ ጸ ን ቱቦ በ ኩሌ እ የ ፈረ ሰ መሆኑ ን ነ ው፡ ፡ በ ዚህ ጊዜ ሕይወትዎ በ አ ስ ጊ ደረ ጃ ሊ ይ ነ ው ማሇ ት ነ ው፡ :
የ ህመም ስሜት ይሰማዎታሌ?የ ተሇመደ የ ትኩሳ ት፤ ማቅሇ ሽሇ ሽና ማስመሇ ስ ሚሶ ፕሮስ ቶሌ እ ን ክብለን በ ወሰ ዱበ ት ቀን ሉሰማዎት ይችሊ ሌ፡ ፡ እ ን ክብልቹን ከወሰ ዱበ ት ቀን በ ኋሊ የ ህመም ስሜት ሳ ይሆን የ ጤን ነ ት ስሜት ሉሰማዎት ይገ ባ ሌ፡ ፡ ሚሶ ፕሮስ ቶሌ እ ን ክብሌ ከወሰ ዱበ ት በማን ኛውም ቀና ት ሊ ይ የ ህመም ስሜት የ ሚሰማዎት ከሆነ አ ስ ቸኳይ የ ህ ክምና እ ር ዳታ ማግኘት አ ሇ ብዎት፡ ፡
References:
This website may require anonymous cookies and various third party services to function properly. You can read our Terms & Conditions and Privacy Policies. By continuing to use this site you are giving us your consent to do this.