ስ ሇ ጽን ስ ማስ ወረ ድ ህ ክምና

የሕክምና ጽንስ ማስወረድ፣ በመድሃኒት ጽንስ ማስወረድ ተብሎ የሚታወቀዉ፣ የሚከሰተዉ የጽንስ ማስወረጃ ክኒኖች እርግዝናን ለማቋረጥ ጥቅም ላይ ሲዉሉ ነዉ፡፡ አንቺ የሕክምና ጽንስ ማስወረጃ ክኒን የሆነዉን ሚፊፕሪስቶን ከ ሚሶፕሮስቶል ጋር በአንድ ላይ፣ ወይም ደግሞ ሚሶፕሮስቶል ለብቻዉ መጠቀም ትችያለሽ፡፡ ክኒኖቹ በብልት በኩል ወይም ከምላስ ስር በማስቀመጥ ሊወሰዱ ይችላሉ፡፡ ሆኖም ግን፣ሰዉነታችን መድሃኒቱን ለይቶ አዉቆ የሚያስወግድበትን ሁኔታ ለማስቀረት እኛ ከምላስ ስር የማስቀመጥ አጠቃቀምን እንመክራለን፡፡ የዓለም የጤና ድርጅት የሕክምና ጽንስ ማስወረድ ስልጠና የወሰደ የጤና አቅራቢን ክትትል የግዴታ የማይፈልግ ራስን – መንከባከብ ጣልቃገብነት አድርጎ ይመድበዋል፡፡ ይህም በቤትዎ ምቾት ዉስጥ በራስዎ – ማከናወን የሚችሉት ማለት ነዉ፡፡ የ HowToUseAbortionPill ፕሮቶኮል የታሰበዉ እስከ 13 ሳምንታቶች ድረስ ለሆናቸዉ እርግዝናዎች ነዉ፡፡

About Medical Abortion
How it Works Abortion Pills

እንዴት እንደሚሰራ

ጽን ስ ን ሇማስ ወረ ድ የ ምን ጠቀምባ ቸው የ ህ ክምና ሂደቶች የ ማህ ጸ ን በ ር ን እ ን ዲሇጠጥና ማህ ጸ ን እ ራሱን እ ን ዲያ ኮማትር በማድረ ግ ጽን ሱን ወደ ውጪ እ ን ዲገ ፋ ማድረ ግ ይሆና ሌ፡ ፡

ሚሶ ፕሮስ ቶሌን በሚጠቀሙበ ት ወቅት የ መጀመሪ ያ ዎቹ እ ን ክብልች ወደ ሰውነ ትዎ ውስ ጥ በ ተሰ ራጩ ከ1 እ ስ ከ 2 ሰ ዓታት ጊዜ ውስ ጥ በ አ ብዛ ኛው ቁርጠትና የ ደም መፍሰ ስ ሉጀምር ዎት ይችሊ ሌ፡ ፡ የ ጽን ስ ማስ ወረዱ ሂደት የ መጨረ ሻ ዎቹን ሚሶ ፕሮስ ቶሌ እ ን ክብልች ከወሰ ዱ በ ኋሊ በ24 ሰ ዓታት ውስ ጥ ይከሰ ታሌ፡ ፡ አ ን ዳን ድ ጊዜም 24 ሰ ዓት ሳ ይሞሊው ሉከሰ ት ይችሊ ሌ፡ ፡

ስጋት ከያዘሽ

ከተቻሇም በ ፈሰሰው ደምዎ ውስ ጥ የ እ ር ግዝና ቲሹ (ስ ስ ሽፋን ያ ሇው ነ ገ ር) መኖራቸውን ማረ ጋገ ጥ የ ተሻ ሇ ነ ው፡ ፡ እ ነ ዚህም ሲታዩ ጥቁር ወይን የ መሰ ለና ወፈር ያ ሇ ሽፋን ያ ሊ ቸው ወይም ትን ን ሽ ክብ ከረ ጢት መሰ ሌ ዙሪ ያ ቸው በ ነ ጭ ቀሇም የ ተከበ ቡ ና ቸው፡ ፡ በ ጽን ሱ እ ድሜ ሊ ይ ተመስ ር ቶ እ ነ ዚህ ስ ስ ሽፋን የ መሰ ለ ነ ገ ሮች (ቲሹዎች) የ አውራ ጣታችን ን ጥፍር ሉያ ክለ ወይም ሉያ ን ሱ ይችሊ ለ፡ ፡ በ ፈሰ ሰው ደም ውስ ጥ እ ነ ዚህ ቲሹዎችን መሇ የ ት ከቻለ ጽን ስ ማስ ወረዱ ተጠና ቀቀ ማሇ ት ነ ው፡ ፡

ዋቢዎች፦

HowToUseAbortionPill.org HowToUseAbortionPill.org መሰረቱን በዩኤስ ካደረገ በ501c(3) ስር ከተመዘገበ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ጋር በሽርክና ይሰራል።
HowToUseAbortionPill.org HowToUseAbortionPill.org provides ይዘትን ላይ የተመሰረተ መረጃ ለመረጃነት አላማዎች እንዲያገለግል ብቻ የሚያቀርብ ከመሆኑ በቀር ከህክምና ድርጅት ጋር በሽርክና አይሰራም።

የተጎላበተው በ Women First Digital