ሁለት አይነት የውርጃ እንክብሎች ሲኖሩ የተለያየ የአሰራር ሁኔታ አላቸው፡፡ ሜፊፕሪስቶን የሚሰራው ለእርግዝናው ለማደግ የሚያስፈልጉ ሆርሞኖችን በመገደብ ሲሆን በ ሚሶፕሮስቶል ያሉት ንጥረ ነገሮች ደሞ የሚሰሩት የማህጸን በርን በመክፈት እና በማዝናናት እና ማህጸንን በማጨማደድ እርግዝናውን ወደ ውጪ በመግፋት እንዲወጣ ያደርጉታል፡፡
በ ሚሶፕሮስቶል ያሉት ንጥረ ነገሮች ደሞ የሚሰሩት የማህጸን በርን በመክፈት እና በማዝናናት እና ማህጸንን በማጨማደድ እርግዝናውን ወደ ውጪ በመግፋት እንዲወጣ ያደርጉታል፡፡
ሜፊፕሪስቶን የሚሰራው ለእርግዝናው ለማደግ የሚያስፈልጉ ሆርሞኖችን መገደብ ነው፡፡
አዎ! በቤት ውስጥ ያለምንም ጉዳት መጠቀም ይቻላል፡፡ በሚወሰድበት ጊዜ ግን እርግጠኛ መሆን ሚያስፈልገው በቤት ውስጥ የግል ጊዜ መውሰድ እሚቻልበት ቦታ እንዲሆንና በተወሰደ በተወሰነ ሰአታት መውደቅ ሊኖር ስለሚችል የተመቸ ቦታ እንደሆነ ነው፡፡ ሊጠብቅሽ እና ትኩስ ሻይ እና የሚበላ ነገር ሊያቀርብልሽ የሚችል ሰው በአጠገብሽ ካለ በጣም ይረዳሻል፡፡
ሜሶፕሮስቶል ከተወሰደ ከ 30 ደቂቃ በፊት በሟሟበት ጊዜ ምንም አይነት ምግብም ሆነ መጠጥ መውሰድ አይቻልም፡፡ 30 ደቂቃ ካለፈ በኃላ በአፍ ውስጥ የቀሩትን የእንክብል ቅሬታዎች ለማወራረድ የተፈለገውን ያህል ውሀ መጠጣት ይቻላል፡፡
Yes, you can drink water to help you swallow the mifepristone.
ሁለት አይነት የሜሶፕሮስቶል አቀማመጥ ሁኔታ አለ፡፡ የመጀመሪያው በከረቤዛ ውስጥ ማስቀመጥ ሲሆን ሁለተኛው ደሞ በምላስ ስር ማስቀመጥ ነው፡፡ እንዴት መወሰድ እንዳለበት የሚመከረው በምላስ ስር በማስቀመጥ ምክንያቱም በጣም የግል ጉዳይ ስለሆነ ቶሎ እንዲሟሟ እና ምንም አይነት የሚታይ ገጽታ በሰውነት ላይ ስለማይጥል ነው፡፡ እንዲሁም የጉዳት መጠንን ይቀንሳል፡፡
ሁለቱም ምርጫዎች ውጤታማ ናቸው፡፡ ነገር ግን ለማግኘት እና ለመግዛት ከተቻለ ሁለቱንም አይነት የውርጃ ዕንክብሎች በአንድ ላይ መጠቀም የመጀመሪያ ምርጫሽ ሊሆን ይገባል፡፡
98 ከ 100 የሚሆኑ ሴቶች ሚሶፕሮስቶል +ሚፌፕሪስቶን ውህደት ሙሉ ለሙሉ ውርጃ ያካሂዳሉ፡፡ 95 ከ 100 የሚሆኑ ሴቶች ሚሶፕሮስቶል ብቻ ሙሉ ለሙሉ ውርጃ ያካሂዳሉ፡፡
በጋራ የሚወሰድበት ጥቅሙ አንዱ እንክብል የሌላውን እንክብል ጉድለት ስለሚሞላው ነው፡፡
ሚሶፕሮስቶልን በምላስ ስር የምትጠቀሚ ከሆነ በ 30 ደቂቃ ውስጥ አሟሟምተሸ ስለምትውጪው ማንም እንደተጠቀምሽ ሊነግርሽ አይችልም፡፡ ምን አልባት ለሚጠይቅሽ ሰው የተፈጥሮ ውርጃ እንዳጋጠመሽ መናገር ትችያለሽ ፡፡ ነገር ግን ሚሶፕሮስቶልን በከረቤዛ ውስጥ ካስቀመጥሽ የመዳኒቱ ሽፋን ቶሎ ሳይሟሟ ከ 1 እስከ 2 ቀናት ሊቆይ ይችላል ምን አልባትም በ 48 ሰአታት ውስጥ የህክምና እርዳታ ካስፈለገሽ የጤና ባለሙያው የእንክብሉን ነጩን ሽፋን ሊያየው የችላል፡፡ ለዚህ ነው በምላስ ስር መውሰድ የሚመከረው፡፡

ይህ ድር ጣቢያ በአግባቡ መስራት እንዲችል ስም-አልባ ኩኪዎች እና የተለያዩ የሶስተኛ ወገን አገልግሎቶች ሊያስፈልገው ይችላል። የእኛን ደንቦችና ሁኔታዎች እና የግላዊነት መመሪያዎች ማንበብ ይችላሉ። ይህን ጣቢያ መጠቀሙን በመቀጠልዎ እኛ ይህን እንድናደርግ ፈቃድዎን እየሰጡን ነው።'